አደይን ከሁሉም በፊት ይሞክሩ
አደይ በኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር የተሰራ የወር አበባ እና የእርግዝና መከታተያ ነው። ለሁሉም በGoogle Play ከመከፈቱ በፊት፣ ጥቂት ሰዎች እንዲጠቀሙት እና ምን መስተካከል እንዳለበት እንዲነግሩን እየጋበዝን ነው።
-
1
እዚህ ይመዝገቡ
በአንድሮይድ ስልክዎ ላይ የሚጠቀሙበትን Gmail ያስገቡ።
-
2
ሊንኩን በኢሜይል ያግኙ
ወደ ሙከራው አስገብተን የመቀላቀያ እና የመጫኛ ሊንክ በኢሜይል እንልክልዎታለን።
-
3
ለሁለት ሳምንታት ይጠቀሙበት
Google Play ሞካሪዎች መተግበሪያውን ለ14 ቀናት እንዲያቆዩ ይጠይቃል። አስተያየትዎን ለኢሜይላችን በመመለስ ይላኩ።